ቋሚ የባህር ዛፍ ሽያጭ
Ethiopian Agricultural Research Institute
📍 ሆለታ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል እንደዚሁም በጊንጪ ንዑስ የምርምር ማዕከል የሚገኙ ቋሚ ባህር ዛፍ ባሉበት ሁኔታ በየማዕከሉ በተናጥል /በሁለቱም ሳይት ያለውን በአንድ ላይ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-03-13
Closing On2026-04-05 12:11
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More