የቴዮታ መኪና ጎማ እና ሌሎችም ሽያጭ
North Gondar Zone Janamora District Finance Office
📍 ጃናሞራ, Amhara
● Closed
Summary
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች መጋዝን ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቴዮታ ባትሪ እንዲሁም አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-03-25
Closing On2026-04-07 00:00
RegionAmhara
SourceBekur
Browse Related Tenders
More