Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

የልብስ ስፌት ማሽን እና ለልብስ ስፌት የሚሆኑ እቃዎች ማጓጓዝ

Amhara Development Association
📍 ባሕር ዳር, Amhara
● Closed
Summary

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የልብስ ስፌት ማሽን እና ለልብስ ስፌት የሚሆኑ እቃዎችን ባሕር ዳር፣ ባሕር ዳር ዙሪያ፣ ሊቦከምከም፣ ደሴ፣ መቄት፣ ጎንደር እና ደባርቅ ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ወጭ ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

Tender Facts
Published On2026-03-25
Closing On2026-04-03 10:29
RegionAmhara
SourceBekur
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.