ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ሌሎችም ሽያጭ
Sidama National Regional Government Finance Office Government Procurement and Asset Disposal Service
📍 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት, Sidama
● Closed
Summary
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-03-27
Closing On2026-04-11 18:18
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More