ሎደር እና ሌሎችም የማሽን ኪራይ
Gamo Zone Arba Minch District Finance and Planning Development Office
📍 ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ , South West Ethiopia People
● Closed
Summary
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሜሌ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ባለቤትነት በማዘጋጃ ቤት የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ከፈታ ግንባታ ማሽን ኪራይ ሎደር፤ ግርደር እና ሩሎ ማሸን ጠቅላላ ማሽኖች 2016 እና በላይ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜ ዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-03-30
Closing On2026-04-14 10:00
RegionSouth West Ethiopia People
SourceYedebub Nigat
Keywords
Browse Related Tenders
More