የእንሰሳት መድሃኒት እና የአትክልት ዘር ግዥ
Se/ Shewa Zone Menz Keya Gebreel Wereda Finance Office Procurement Team
📍 ሰሜን ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ , Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-04-02
Closing On2026-04-23 06:25
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More