የትምህርት ቤቶች ኪራይ
Jamo Multipurpose Consumers Cooperative Society Limited
📍 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ዓለም ባንክ ትሮፒካል ከወረዳ 4 ጽ/ቤት ፊት ለፊት, Addis Ababa
● Closed
Summary
ጀሞ ሁለገብ ሸማቾች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ማኅበር በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የሚገኙ የቅድመ አንደኛ ደረጃ (የመዋዕለ ህፃናት) ትምህርት ቤቶች እና የመገልገያ ቁሣቁሶችን ጭምር ለትምህርት አገልግሎት መጠቀም ለሚፈልጉ ተከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-04-02
Closing On2026-04-23 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More