የቀለም ቅብ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ
Art Development Center/Ke/A/A/M/De/E/School
📍 በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ከወ/ሮ ቀለም ወርቅ መሰናዶ ት/ቤት ከፍብሎ ፊውቸር ሆፕስ ት/ቤት ፊት ለፌት 100 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa
● Closed
Summary
የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የቀለም ቅብ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2026-04-06
Closing On2026-04-27 15:19
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More