ተሽከርካሪዎች ሽያጭ
Afar National Regional State Government Procurement and Asset Disposal Service
📍 ሰመራ, Afar
● Closed
Summary
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የክልሉ ንብረት የሆነውን በክልሉ ገንዘብ ቢሮ ግቢ፣ በተለያዩ የዞን መአከሎች የተለያዩ ጋራጆች ውስጥና በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-04-24
Closing On2026-05-09 06:15
RegionAfar
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More