Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ጎማዎች እና ሌሎችም ሽያጭ

Kafa Zone Adio Wereda Finance Office
📍 ካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ, South West Ethiopia People
● Closed
Summary

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚገኙትን አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ የተለያዩ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎች እንዲሁም ይዘታቸውን የለቀቁ የእርሻ ትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Tender Facts
Published On2026-04-24
Closing On2026-05-09 06:16
RegionSouth West Ethiopia People
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.