አሮጌ ጎማዎች እና የተሸከርካሪ ባትሪዎች ሽያጭ
Ethiopian Maritime Transport and Logistics
📍 ለገሀር ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ, Addis Ababa
● Closed
Summary
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ጎማዎችን እና አገልግለው የተመለሱ የመኪና ባትሪዎችን እንዲሁም በሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል አገልግለው የተመለሱ የወደብ መገልገያ ማሽነሪ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-04-25
Closing On2026-05-05 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More