ካውንተሮች እና ሌሎችም ሽያጭ
E.A.M. Retirees Contract Works Manager/ T/Y/S/Association
📍 በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ውስጥ የሠራተኞች እና የመንገደኞች ማጓጓዣ አውቶቡስና ላንድ ክሩዘሮች ከሚቆሙበት መነኻሪያ ከስምሪት ቢሮ አጠገብ, Addis Ababa
● Closed
Summary
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-04-28
Closing On2026-04-30 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More