የኔትዎርክ ዕቃዎች አቅርቦ እና ሌሎችም
Tsehai Industry S.C.
📍 የዋና መስሪያ ቤት አድራሻ ቃሊቲ ከቶታል ማደያ ፊት ስፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ /አዳማ, Addis Ababa
● Closed
Summary
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ አሁን ያለውን የኔትዎርክ መሰረተ ልማት ለማሻሻል ስለሚፈልግ የኔትዎርክ ዕቃዎች ሰርቨርን ጨምሮ አቅርቦ ዝርጋታ/ኢንስታሌሽን እና ኮንፊገሬሽን ለማከናወን ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-05-06
Closing On2026-05-19 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More