ጎርፍ መውረጃ በይ ጠረጋ ሥራ
Hawassa City Office of the President
📍 ሀዋሳ, Sidama
● Closed
Summary
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የነባር ጎርፍ መውረጃ ቦይ ጠረጋ ሥራ በሐይቅ ዳር፣ ታቦር፣ አዲስ ክ/ከተማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2026-05-07
Closing On2026-05-27 12:17
RegionSidama
CategoryConstruction
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More