የጭነት መኪና ከነተሳቢው የአገልግሎት ግዥ
Ethiopian Agricultural Works Corporation
📍 ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አማ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ, Addis Ababa
● Closed
Summary
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-05-12
Closing On2026-05-19 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More