የግንባታ ሥራ
Anuwaha Nationality Zone Education Department
📍 አኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን ትምህርት መምሪያ, Gambela
● Closed
Summary
የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን ትምህርት መምሪያ በአቦቦ ወረዳ አባሩ ቀበሌ የአዳሪ ትምህርት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝ ከደረጃ 1 BC/GC ያሉ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-05-20
Closing On2026-06-10 14:13
RegionGambela
CategoryConstruction
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More