በጎች እና ፍየሎች ግዥ
Catholic Caritas Ethiopia
📍 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን፣ ሶዶ ከተማ ድል በትግል ቀበሌ፣, South West Ethiopia People
● Closed
Summary
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አበላ አባያ (ወላይታ ዞን)፣ ዳራማሎ (ጋሞ ዞን)፣ ዱራሼ (ዳርዱላ) እና ኮልሜ (ኮንሶ ዞን) ወረዳዎች ለስራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞክት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ አወዳድሮ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-05-25
Closing On2026-06-07 16:49
RegionSouth West Ethiopia People
CategoryAgricultural Supplies
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More