ቲሸርት እና ሌሎችም
Ethiopian Lottery Service
📍 ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ
● Closed
Summary
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-06-06
Closing On2026-06-16 21:00
CategoryUniforms & Clothing
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More