የላብራቶሪ ቁሳቁስና መለዋወጫ እና ሌሎችም
Amhara National Regional Government Agriculture Office
📍 Amhara, Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለሰብል ልማት ዳይሬክቶሬት ለደሴ አፈር ምርመራ ላብራቶሪ እና ለባህርዳር አፈር ምርምር ላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ ቁሳቁስና መለዋወጫ እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-03-05 09:11
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More