ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎችም ግዥ
Addis Ababa City Administration Yeka Sub-City District 09 Administration Finance Office
📍 በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 09, Addis Ababa
● Closed
Summary
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ የእስቴሽነሪ እቃዎች፤ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጌጣጌጥ እና የፈርኒቸር እቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-03-05 13:46
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More