ሲኖ ዳምፕ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና ሽያጭ
At the Dredawa office of the Ministry of Revenue
📍 ድሬዳዋ, Dire Dawa
● Closed
Summary
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 4 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያት ሲኖ ዳምፕ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-03-31 21:00
RegionDire Dawa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More