የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ
Finance Office of Geta Woreda, Gurage Zone, Central Ethiopia Region
📍 ጉራጌ ዞን, SNNP
● Closed
Summary
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት አመት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ የውሃ ታንከር ማስቀመጫ ያለው ቤትና የቆሻሻ ማቃጠያ (ኢንስነርተር) ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-03-23 12:55
RegionSNNP
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More