ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ
At the Chemical Industry Corporation Muger Cement Factory
📍 በቅሎ ቤት ጓድ ህንፃ በሚገኘው የማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ.አ 90 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኛው ዋናው ፋብሪካ እና ከአ.አ 10 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ታጠቅ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-03 07:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More