ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን የቤት ግዢ
Union Insurance S.A.
📍 ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 9ኛ ፎቅ, Addis Ababa
● Closed
Summary
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሐል ከተማ ዉስጥ ከሪል እስቴት አልሚ ባለሕንፃዎች ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉልና የጋራ መገልገያ ጨምሮ ከ70-90 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት ለቢሮ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-03-26 07:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More