የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ
Ethiopian Engineering Corporation Construction Sector
📍 ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ቦሌ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 08/09, Addis Ababa
● Closed
Summary
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፕላስቲክ በርና መስኮት፣ ቦረንዳዩ፣ የሽንት ቤት መቀመጫ እቃዎች፣ የፕላስቲከ ቁርጥራጮች፤ ታምቡራት የእንጨት በር፣ ቴምበርድ መስታወቶች፣ እና ሌሎች መስታወቶች፣ በርሜሎች፣ ሴራሚክ ምንጣፎች እና የመፀዳጃ ቤት እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-02 07:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More