Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

የስፖርት ስታዲየም መጫዎቻ ሜዳና የፍሳሽ ማስወገጃ

Gondar City Finance Department
📍 ጎንደር ከተማ , Amhara
● Closed
Summary

የጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በ2017 የበጀት ዓመት በዞብል ክፍለ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ስታዲየም መጫዎቻ ሜዳና የፍሳሽ ማስወገጃ ድሬኔጅ ስራ በሎት 1 GC ወይም BC ደረጃ 3ና ከዛ በላይ በሆነ የሀገር ውስጥ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-20 04:51
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.