Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ጠረጴዛ፣ ሶፋ የምርት ማሳያ፣ ሌሎቸም

ኢትዮ ቴሌኮም
📍 online via www.merkato.com, Addis Ababa
● Open
Summary

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ሀዋሳ ሪጅን ጽ/ቤት ግቢ እና ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የደንበኛ ማስተናገጃ ጠረጴዛ፣ ሶፋ ባለ አራት ማዕዘን፣ ሶፋ አግዳሚ፣ ኖርማል ጠረጴዛ፣ የኃላፊ ጠረጴዛ፤ ወንበር፣ የምርት ማሳያ፣ ባለ ሶስት መደገፊያ የደንበኛ ወንበር፣ ባለ አምስት መደገፊያ የደንበኛ ወንበር፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ቁም ሳጥን፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የዘይት መያዛ በርሜል እና ካዝና ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች/ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tender Facts
Published On2023-02-19
Closing On2031-03-08 00:00
RegionAddis Ababa
CategoryFurniture & Furnishings
SourceHerald
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.