ንብረቶች ሽያጭ
Zamzam Bank JSC
📍 ቂርቆሰ ክ/ከተማ ወሎ ሰፈር በሚገኘው ጋራድ ሕንፃ 13ኛ ፎቅ ቢሮ , Addis Ababa
● Closed
Summary
ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንዲሁም በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-22 21:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More