ገልባጭ መኪኖች ኪራይ
Debrebrehan Wood Processing plc
📍 ደ/ብርሀን, Amhara
● Closed
Summary
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ባለንብረት ጋር የኮንትራት ውል በመግባት ግንዱ ተጭኖ እስከሚያልቅ ድረስ ለመከራየት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-10 07:37
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More