ኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ
Debrebrihan Wood processing plc
📍 ደ/ብርሃን, Amhara
● Closed
Summary
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል ለ400 ሰዓት በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-13 21:00
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More