የግቢ ማስዋብ፣ የአዳራሽ ጥገና እና ሌሎችም
Sidama National Regional Government Finance Bureau
📍 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ, Sidama
● Closed
Summary
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ሊያሰራ ላቀደው የግቢ ማስዋብ፣ የአዳራሽ ጥገና፣ የዶሮ ቤት የፋውንቴን የሞተር ሳይክል ማቆሚያ ስፍራ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-24 10:34
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More