የእርሻ መሣሪያዎች
Tigray Regional Bureau of Agriculture and Natural Resources
📍 በመ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 12 ድረስ , Tigray
● Closed
Summary
የትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰብል ማጨጃና መውቂያ የእርሻ መሣሪያዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-05-07 21:00
RegionTigray
SourceAddis Zemen
Keywords
More