የምግብ አቅርቦት እና ሌሎችም
Ataye Primary Hospital in North Shewa Zone of Amhara National Regional State
📍 የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል , Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የበሰለ የምግብ አቅርቦት፣ የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ የኦክስጅን እና የመድኃኒት የመኪና ጭነት አገልግሎት እና የተለያዩ የሕትመት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-14
Closing On2025-04-23 09:26
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More