Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎችም

Ministry of National Defense, General Directorate of Defense
📍 ጦር ኋይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት , Addis Ababa
● Closed
Summary

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት በተለያየ ጊዜ ተገዝተው የነበሩና አሁን ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ የፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2017 ማውጣቱ ይታወቃል፣ ነገር ግን በጨረታው በቂ ተወዳዳሪ ባለመገኘቱ ምክንያት ለሽያጭ ቀርበው የነበሩ እቃዎችን በድጋሚ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Tender Facts
Published On2025-04-16
Closing On2025-05-01 21:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.