የአርባ ምንጭ ከተማ የትምህርት ቤት ግንባታ ስራ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ
📍 Arba Minch, South West Ethiopia People
● Open
Summary
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለገሮ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ5 ክፍል እና የ3 ክፍል ብሎኮችን ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-08-31
Closing On2026-09-21 10:00
RegionSouth West Ethiopia People
CategoryConstruction
Required GradeBuilding Contractor Grade 8
Keywords
Browse Related Tenders