የምግብ አቅርቦት፣ የጽዳት፣ የውበት እና የሰራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
📍 Debre Markos, Amhara
● Open
Summary
ደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የታካሚዎች የምግብ ዝግጅት፣ የጽዳትና የውበት አገልግሎት እንዲሁም የሰራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-11-02
Closing On2026-11-11 00:00
RegionAmhara
CategoryCleaning & Sanitation
Keywords
Browse Related Tenders